ዘፀአት 32:1 NASV

1 ሕዝቡ ሙሴ ከተራራው ላይ ሳይ ወርድ ብዙ እንደ ቆየ ባዩ ጊዜ፣ ወደ አሮን ተሰብስበው፣ “ናና በፊታችን የሚሄዱ አማልክት ሥራልን፤ ያ ከግብፅ ያወጣን ሙሴ ምን እንዳገኘው አናውቅም” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 32:1