ዘፀአት 32:20 NASV

20 የሠሩትን ጥጃ ወስዶ በእሳት አቃጠለው፤ ከዚያም ዱቄት እስኪሆን ፈጨው፤ በውሃ ላይ በተነው፤ እስራኤላውያንም እንዲጠጡት አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 32:20