ዘፀአት 32:31 NASV

31 ስለዚህ ሙሴ ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ተመልሶ እንዲህ አለው፤ “ወዮ እነዚህ ሕዝብ የሠሩት ምን ዐይነት የከፋ ኀጢአት ነው! ለራሳቸውም የወርቅ አማልክት ሠሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 32:31