ዘፀአት 33:3 NASV

3 ማርና ወተት ወደምታፈሰው ምድር ውጡ፤ ነገር ግን አንገተ ደንዳና ሕዝብ ስለ ሆናችሁ፣ በመንገድ ላይ እንዳላጠፋችሁ እኔ ከእናንተ ጋር አልሄድም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 33:3