ዘፀአት 33:7 NASV

7 ሙሴ “የመገናኛው ድንኳን” ብሎ የጠራውን በመውሰድ፣ ከሰፈሩ ውጭ ራቅ ባለ ቦታ ላይ ይተክለው ነበር። እግዚአብሔርን (ያህዌ) መጠየቅ የሚፈልግ ሁሉ ከሰፈሩ ውጭ ወዳለው ወደ መገናኛው ድንኳን ይሄድ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 33:7