ዘፀአት 33:9 NASV

9 ሙሴ ወደ ድንኳኑ ገብቶ እግዚአብሔር (ያህዌ) ከሙሴ ጋር እየተነጋገረ ሳለ የደመናው ዐምድ ወርዶ በመግቢያው ላይ ይቆም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 33:9