ዘፀአት 34:22

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22“የሰባቱን ሱባዔ በዓል ከስንዴው መከር በኵራቶች ጋር፣ እንዲሁም የመክተቻ በዓልን በዓመቱ መጨረሻ ላይ አክብር።

ዘፀአት 34:22 — NASV