ዘፀአት 34:27
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
27ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን፣ “እነዚህን ቃሎች ጻፋቸው፤ በእነዚህ ቃሎች መሠረት ከአንተና ከእስራኤል ጋር ቃል ኪዳን አድርጌአለሁና” አለው።