ዘፀአት 34:29 NASV

29 ሙሴ ሁለቱን የምስክር ጽላቶች በእጆቹ ይዞ ከሲና ተራራ በወረደ ጊዜ ከእግዚአብሔር (ያህዌ) ጋር ከመነጋገሩ የተነሣ ፊቱ እንደሚያበራ አላወቀም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 34:29