ዘፀአት 35:19 NASV

19 በመቅደሱ ውስጥ ለማገልገል የሚለበሱ የፈትል ልብሶችን ይኸውም የካህኑ የአሮንን የተቀደሱ ልብሶችንና ካህናት ሆነው ሲያገለግሉ የሚለብሷቸውን የወንዶች ልጆቹን ልብሶች ይሥሩ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 35:19