ዘፀአት 35:29 NASV

29 ፈቃደኛ የሆኑ እስራኤላውያን ወንዶችና ሴቶች ሁሉ፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) በሙሴ በኩል እንዲያከናውኑት ላዘዛቸው ሥራ ሁሉ የበጎ ፈቃድ ስጦታዎችን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) አመጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 35:29