17 መቅረዙን ከንጹሕ ወርቅ ሠሩት፤ መቆሚያውንና ዘንጉን ቀጥቅጠው አበጁት፤ የአበባ ቅርጽ ያላቸው ጽዋዎች፣ እንቡጦችና የፈኩ አበቦች ከእርሱ ጋር አንድ ወጥ ሆነው ተሠርተው ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 37:17