ዘፀአት 37:19 NASV

19 ከእንቡጦችና ከፈኩ አበቦች ጋር የለውዝ አበባ የሚመስሉ ሦስት ጽዋዎች በአንዱ ቅርንጫፍ ላይ፣ ሦስቱ ደግሞ በሚቀጥለው ቅርንጫፍ ላይ ነበሩ፤ ከመቅረዙ ለወጡት ለስድስቱም ቅርንጫፎች ሁሉ እንዲሁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 37:19