ዘፀአት 37:9 NASV

9 ኪሩቤልም የስርየት ክዳኑን በመሸፈን ክንፋቸውን ወደ ላይ ዘርግተው ነበር፤ ኪሩቤል ወደ ስርየት መክደኛው እየተመለከቱ እርስ በርሳቸው ገጽ ለገጽ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 37:9