ዘፀአት 38:15 NASV

15 ከሦስት ምሰሶዎችና ከሦስት መቆሚያዎች ጋር ርዝመታቸው ዐሥራ አምስት ክንድ የሆኑ መጋረጃዎች በአደባባዩ መግቢያ በሌላው በኩል ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 38:15