ዘፀአት 38:21 NASV

21 ለማደሪያው ድንኳን፣ ይኸውም ለምስክሩ ድንኳን ሙሴ ባዘዘው፣ በካህኑ በአሮን ልጅ በኢታማር መሪነት ሌዋውያኑ በጻፉት መሠረት የዕቃዎቹ ቍጥር ይህ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 38:21