ዘፀአት 38:23 NASV

23 ከእርሱም ጋር ከዳን ነገድ የሆነው የአሂሳሚክ ልጅ ኤልያብ፣ ዕቅድ አውጭና የእጅ ጥበብ ባለ ሙያ፣ በሰማያዊ፣ በሐምራዊ፣ በቀይ ማግና በቀጭን በፍታ ጥልፍ ጠላፊ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 38:23