ዘፀአት 38:27 NASV

27 አንድ መቶ የብር መክሊቶች የመቅደሱንና የመጋረጃዎቹን መቆሚያዎች ለመሥራት አገልግሎት ላይ ውለው ነበር፤ ይኸውም ከአንድ መቶ መክሊቶች አንድ መቶ መቆሚያዎች ሲሆን፣ ለእያንዳንዱ መቆሚያ አንድ መክሊት ማለት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 38:27