ዘፀአት 39:14 NASV

14 ለእያንዳንዱ የእስራኤል ልጆች ስም አንዳንድ ሆኖ፣ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ማኅተም ከዐሥራ ሁለቱ ነገዶች የአንዱ ስም የተቀረጸበት ዐሥራ ሁለት ድንጋዮች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 39:14