ዘፀአት 39:26 NASV

26 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዳዘዘው ለአገልግሎት ይለበሱ ዘንድ ሻኵራዎቹና ሮማኖቹ በቀሚሱ ጠርዝ ዙሪያ ላይ ተሰባጥረው ይገኙ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 39:26