ዘፀአት 39:41 NASV

41 በመቅደሱ ሲያገለግሉ የሚለበሱት የተፈተሉት ቀሚሶች፣ ለካህኑ ለአሮን የተቀደሱት ቀሚሶችና ወንዶች ልጆቹ ካህናት ሆነው ሲያገለግሉ የሚያደርጓቸው ቀሚሶች ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 39:41