ዘፀአት 4:18 NASV

18 ሙሴም ወደ አማቱ ወደ ዮቶር ተመልሶ ሄደና፣ “ወገኖቼ እስካሁን በሕይወት መኖራቸውን አይ ዘንድ ወደ ግብፅ ተመልሼ እንድሄድ እባክህ ፍቀድልኝ” አለው። ዮቶርም፣ “ሂድ፤ በሰላም ያግባህ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 4:18