ዘፀአት 4:21 NASV

21 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፣ “ወደ ግብፅ በምትመለስበት ጊዜ በሰጠሁህ ኀይል የምትሠራቸውን ታምራት ሁሉ በፈርዖን ፊት መፈጸም እንዳለብህ አትዘንጋ። እኔ ግን ሕዝቡን እንዳይለቅ ልቡን አደነድ ነዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 4:21