ዘፀአት 4:30 NASV

30 አሮንም እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ የነገረውን ቃል በሙሉ ነገራቸው። ታምራቱንም በሕዝቡ ፊት አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 4:30