ዘፀአት 40:29 NASV

29 የሚቃጠል መሥዋዕት መሠዊያውንም በማደሪያው፣ በመገናኛው ድንኳን መግቢያ ላይ አኖረው፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዳዘዘውም የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የእህሉን መሥዋዕት በላዩ ላይ አቀረበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 40:29