ዘፀአት 40:33 NASV

33 ከዚያም ሙሴ በማደሪያውና በመሠዊያው ዙሪያ አደባባዩን ተከለ፤ በአደባባዩም መግቢያ ላይ መጋረጃውን ሰቀለ፤ እንደዚህ አድርጐ ሙሴ ሥራውን ፈጸመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 40:33