ዘፀአት 40:38 NASV

38 ስለዚህ በጒዞአቸው ሁሉ ወቅት፣ በእስራኤል ቤት ፊት ሁሉ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ደመና በቀን ከማደሪያው በላይ፣ በሌሊትም እሳቱ በደመናው ውስጥ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 40:38