ዘፀአት 5:1 NASV

1 ከዚህ በኋላ ሙሴና አሮን ወደ ፈርዖን ሄደው፣ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ‘በምድረ በዳ በዓል እንዲያደርግልኝ ሕዝቤን ልቀቅ’ ይላል” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 5:1