ዘፀአት 5:14 NASV

14 የሥራው የቅርብ ኀላፊዎች ተደርገው በፈርዖን የባሪያ ተቈጣጣሪዎች የተመደቡት እስራኤላውያንም፣ “የትናንቱንም ሆነ የዛሬውን ሸክላ ሥራ ድርሻችሁን እንደ ቀድሞው ለምን አላሟላችሁም?” እየተባሉ ይጠየቁና ይገረፉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 5:14