ዘፀአት 5:21 NASV

21 “እግዚአብሔር (ያህዌ) ይይላችሁ፤ ይፍረድባችሁም ፈርዖንና ሹማምንቱ እንዲጠየፉን አደረጋችሁ፤ እንዲገድሉን በእጃቸው ሰይፍ ሰጣችኋቸው” አሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 5:21