ዘፀአት 5:3 NASV

3 እነርሱም፣ “የዕብራውያን አምላክ (ኤሎሂም) ለእኛ ተገልጦልናል፤ የሦስት ቀን መንገድ ወደ ምድረ በዳው ተጒዘን ለአምላካችን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መሥዋዕት እንድንሠዋ ፍቀድልን፤ አለዚያ ግን በመቅሠፍት ወይም በሰይፍ ይመታናል” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 5:3