ዘፀአት 6:20 NASV

20 እንበረም የአጎቱን እናት ዮካብድን አገባ፤ እርሷም አሮንና ሙሴን ወለደችለት። እንበረም መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ኖረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 6:20