ዘፀአት 7:1 NASV

1 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ልብ በል፤ እኔ አንተን ለፈርዖን እንደ አምላክ (ኤሎሂም) አድርጌሃለሁ፤ ወንድምህ አሮንም ያንተ ነቢይ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 7:1