ዘፀአት 7:10 NASV

10 ስለዚህ ሙሴና አሮን ወደ ፈርዖን ሄደው እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዳዘዛቸው አደረጉ። አሮን በትሩን በፈርዖንና በሹማምቱ ፊት ጣላት፤ እባብም ሆነች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 7:10