ዘፀአት 7:20 NASV

20 ሙሴና አሮን እግዚአብሔር (ያህዌ) እንደ አዘዛቸው አደረጉ። እርሱም በንጉሡና በሹማምንቱ ፊት በትሩን አንሥቶ የአባይን ወንዝ ውሃ መታ። ውሃውም በሙሉ ወደ ደም ተለወጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 7:20