ዘፀአት 7:24 NASV

24 ግብፃውያን ሁሉ የወንዙን ውሃ መጠጣት ባለመቻላቸው ውሃ ለማግኘት የአባይን ዳር ይዘው ጒድጓድ ቈፈሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 7:24