ዘፀአት 8:24 NASV

24 እግዚአብሔርም (ያህዌ) እንዲሁ አደረገ፤ አስጨናቂ የዝንብ መንጋ በፈርዖን ቤተ መንግሥትና በሹማምቶቹ ቤቶች ላይ ወረደ፤ መላው የግብፅ ምድር ከዝንቡ የተነሣ ተበላሽቶ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 8:24