ዘፀአት 8:26 NASV

26 ሙሴ ግን እንዲህ አለ፤ “ይህ ትክክል አይሆንም፤ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የምናቀርበው መሥዋዕት በግብፃውያን ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ ታዲያ በእነርሱ ዐይን አስጸያፊ የሆነውን መሥዋዕት ብናቀርብ አይወግሩንምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 8:26