ዘፀአት 8:3 NASV

3 አባይ በጓጒንቸሮች ይሞላል፤ ወጥተውም ወደ ቤተ መንግሥትህና ወደ መኝታ ክፍልህ፣ ወደ አልጋህም ወደ ሹማምቶችህና ወደ ሕዝብህ ቤቶች፣ ወደ ምድጆችህና ወደ ቡሃቃዎችህ ይገባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 8:3