ዘፀአት 9:1 NASV

1 ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ወደ ፈርዖን ሂድና እንዲህ በለው፤ ‘የዕብራውያን አምላክ (ኤሎሂም) እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚለው ይህ ነው፤ “ያመልኩኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 9:1