ዘፀአት 9:12 NASV

12 እግዚአብሔር (ያህዌ) ግን የፈርዖንን ልብ አደነደነ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ እንደ ተናገረውም፣ ሙሴንና አሮንን መስማት አልፈለገም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 9:12