ሮሜ 1:20 NASV

20 ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የማይታየው የእግዚአብሔር ባሕርይ ይኸውም ዘላለማዊ ኀይሉና መለኮትነቱ፣ ከፍጥረቱ በግልጽ ይታያል፤ ስለዚህ ሰዎች ማመካኛ የላቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 1:20