ሮሜ 1:21 NASV

21 እግዚአብሔርን ቢያውቁም እንኳ፣ እንደ አምላክነቱ አላከበሩትም፤ ምስጋናም አላቀረቡለትም፤ ነገር ግን ሐሳባቸው ፍሬ ቢስ ሆነ፤ የማያስተውል ልባቸው ጨለመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 1:21