ሮሜ 1:30 NASV

30 ስም አጥፊዎች፣ አምላክን የሚጠሉ፣ ተሳዳቢዎች፣ ትዕቢተኞችና ትምክሕተኞች ናቸው፤ ክፋትን የሚሠሩበትን መንገድ ያውጠነጥናሉ፤ ለወላጆቻቸው አይታዘዙም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 1:30