ሮሜ 14:13 NASV

13 ስለዚህ እርስ በርሳችን፣ አንዱ በሌላው ላይ ከመፍረድ እንቈጠብ፤ በዚህ ፈንታ ግን በወንድምህ መንገድ ላይ የማሰናከያ ድንጋይ ወይም ወጥመድ እንዳታስቀምጥ ቊርጥ ሐሳብ አድርግ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 14:13