ሮሜ 14:14 NASV

14 በጌታ በኢየሱስ ሆኜ በራሱ ንጹሕ ያልሆነ ምንም ምግብ እንደሌለ ተረድቻለሁ፤ ነገር ግን አንድ ሰው አንድን ነገር ንጹሕ እንዳልሆነ የሚቈጥር ከሆነ፣ ያ ነገር ለእርሱ ንጹሕ አይደለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 14:14