ሮሜ 16:17 NASV

17 ወንድሞች ሆይ፤ መለያየትን ከሚፈጥሩትና የተማራችሁትን ትምህርት በመቃወም በጒዞአችሁ መሰናክል ከሚያደርጉት እንድትጠነቀቁ አሳስባችኋለሁ፤ ከእነርሱም ራቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 16:17