ሮሜ 2:14 NASV

14 ሕግ የሌላቸው አሕዛብ ሕግ የሚያዝዘውን ነገር በተፈጥሮ ሲያደርጉ፣ ሕግ ባይኖራቸውም እነርሱ ለራሳቸው ሕግ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 2:14