ሮሜ 2:15 NASV

15 ኅሊናቸው ስለሚመሰክር፣ ሐሳባቸው ስለሚከሳቸው፣ ደግሞም ስለሚከላከልላቸው የሕግ ትእዛዝ በልባቸው የተጻፈ መሆኑን ያሳያሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 2:15