ሮሜ 3:25 NASV

25 በደሙም በሆነው እምነት፣ እግዚአብሔር የማስተስረያ መሥዋዕት አድርጎ አቅርቦታል፤ ይህንም ያደረገው ቀድሞ የተፈጸመውን ኀጢአት ሳይቀጣ በትዕግሥት በማለፍ ጽድቁን ለማሳየት ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 3:25